Skip to main content

ጦጣ ማውጫ የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ | አስተዳደግ | በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ | የእንስሳው ጥቅም | Navigation menu

አጥቢ እንስሳትየዱር አራዊት


አፍሪካእስያአጥቢዝንጀሮሥነ ሕይወትኢትዮጵያጅራትየጊቦን አስተኔእስያዘረሰብሥነ በራሂሰው ልጅአእምሮክራንቻፍራፍሬሦስት አጽቄሚስጥጉንዳንወፍጉሬዛዝግተኛ ሎሪስዛፍ










(function()var node=document.getElementById("mw-dismissablenotice-anonplace");if(node)node.outerHTML="u003Cdiv class="mw-dismissable-notice"u003Eu003Cdiv class="mw-dismissable-notice-close"u003E[u003Ca tabindex="0" role="button"u003Eu0026lt;-- ይህን አውጣu003C/au003E]u003C/divu003Eu003Cdiv class="mw-dismissable-notice-body"u003Eu003Cdiv id="localNotice" lang="am" dir="ltr"u003Eu003Cdiv style="text-align: center; background: linear-gradient(to right, white, #f6f6f6, white);"u003Eu003Cbu003Eu003Cbigu003E አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!u003C/bigu003Eu003C/bu003Eu003C/divu003Eu003C/divu003Eu003C/divu003Eu003C/divu003E";());




ጦጣ




ከውክፔዲያ






Jump to navigation
Jump to search



?ጦጣ

2006-12-09 Chipanzees D Bruyere.JPG


ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ















ስፍን:

ጉንደ እንስሳ (Animalia)

ክፍለስፍን:

አምደስጌ (Chordata)

መደብ:

አጥቢ (Mammalia)

ክፍለመደብ:

ሰብአስተኔ

አስተኔ:
2 አስተኔዎች

ወገን:
7 ወገኖች

ዝርያ:

24 ዝርያዎች

ጦጣ አፍሪካና እስያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።




ማውጫ





  • 1 የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ


  • 2 አስተዳደግ


  • 3 በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ


  • 4 የእንስሳው ጥቅም




የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ |


ባለፉት ወቅቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ «ጦጣ» የተለያዩ የዝንጀሮ አይነቶች ያመልክት ነበር፤ ወይም ለማንቸውም ዝንጀሮ መሰል እንስሳ ይጠቀም ነበር፤ እንጂ እንደነዚህ ያሉት ቃላት እንደ ዘመናዊ ሥነ ሕይወት ትምህርት በግልጽ አልተለያዩም ነበር።


አሁን እንደሚለየው፣ «ጦጣ» ማለት ከኢትዮጵያ ውጭ በአፍሪካና በእስያ የሚገኙ ጅራት የሌላቸው ከዝንጀሮች ታላላቅ የሆኑ እንስሶች ናቸው።


እነዚህም እንስሶች በሁለት አስተኔዎች ይገኛሉ። አንዱ የጊቦን አስተኔ ሲሆን በእስያ የሚገኙ «ጊቦን» የተባሉ አነስተኛ ጦጣዎች ናቸው። ሌሎቹም የዘረሰብ አባላት ናቸው። ይህም ማለት በሥነ በራሂ ረገድ ከአራዊት ሁሉ ለሰው ልጅ የቀረቡት ናቸው። ዳሩ ግን የሰው ልጅ ብቻ ሌሎቹን ፍጥረቶች ለመግዛት የተዘጋጀ አእምሮ ስለ ተሰጠ፣ ስለዚህ ትልቅ ልዩነት የሰው ልጅ በተለመደ የጦጣ አይነት አይባለም። ጦጣዎች ሁሉ ደግሞ እንደ ሰው ሳይሆን በጣም የረዘመ ክራንቻ ጥርሶች አሉዋቸው፤ እንደ ሰውም ሁሉ ሳይሆኑ በመንጋጋቸው ላይ ምንም የአገጭ አጥንት የላቸውም።


«ጦጣ» የምንላቸው አይነቶች እንግዲህ፦



  • ቺምፓንዚ - 2 ዝርያዎች፣ ሐለስትና ሐለስትዮ፣ በአፍሪካ የሚገኝ፣ በሥነ በራሂ መምህሮች የሰው ልጅ ቅርቡ ዘመድ ይባላል።


  • ገመሬ (ጎሪላ) - 2 ዝርያዎች፣ በአፍሪካ የሚገኝ


  • ኦራንጉታን - 3 ዝርያዎች፣ በኢንዶኔዥያና ማሌዥያ የሚገኝ


  • ጊቦን - 4 ወገኖችና 18 ዝርያዎች፣ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ የሚገኙ አነስተኛ ጦጣዎች


አስተዳደግ |


አብዛኞቹ የጦጣ ዝርዮች ትልቅ ክራንቾች ቢኖራቸውም ምንም ሥጋ አይበሉም፤ በተለይ ፍራፍሬ ወይም ቅጠል እና ሦስት አጽቄ (ሚስጥ፣ ጉንዳን)፣ የወፍ ዕንቁላልም ይበላሉ። ከጦጣዎች ግን ሐለስት የተባለው (Pan troglodytes) አንዳንዴ ሥጋ በተለይም ጉሬዛን ይበላል። አልፎ አልፎም ኦራንጉታን ዝግተኛ ሎሪስን ይበላል።


ገመሬ (ጎሪላ) በተለይ ቅጠላቅጠልን ከፍራፍሬ መብላት ይመርጣል። ሌሎቹ ጦጣዎች ግን ፍራፍሬን ይመርጣሉ።


ጊቦን የተባለው በተለይ «አንድ በአንድ» (አንድ ወንድ አንድ ሴት) የሕይወት ባለቤት መያዙን ተለምዷል። ሌሎቹ ዝርዮች ግን ከዚህ ባህሪ ተለይተው የአውሬነት ልምዶች አሉዋቸው ወይም ሚስቶች ሁሉ ለአንዱ አለቃ ይሆናሉ።



በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ |


ጊቦንና ኦራንጉታን በደቡብ-ምሥራቅ እስያ ብቻ ይገኛሉ።


ቺምፓንዚ እና ጎሪላ በመካከለኛ አፍሪካ ብቻ ይገኛሉ።


ከጎሪላ በቀር ሌሎቹ ጦጣ ዝርዮች ሁሉ በዛፍ ውስጥ ይኖራሉና ይተኛሉ። ጎሪላ ግን በመሬት ላይ ይውላልና ይተኛል።



የእንስሳው ጥቅም |












ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ጦጣ&oldid=347415» የተወሰደ













Navigation menu


























(RLQ=window.RLQ||[]).push(function()mw.config.set("wgPageParseReport":"limitreport":"cputime":"0.056","walltime":"0.070","ppvisitednodes":"value":349,"limit":1000000,"ppgeneratednodes":"value":0,"limit":1500000,"postexpandincludesize":"value":5511,"limit":2097152,"templateargumentsize":"value":1411,"limit":2097152,"expansiondepth":"value":7,"limit":40,"expensivefunctioncount":"value":0,"limit":500,"unstrip-depth":"value":0,"limit":20,"unstrip-size":"value":0,"limit":5000000,"entityaccesscount":"value":0,"limit":400,"timingprofile":["100.00% 25.491 1 -total"," 49.79% 12.691 1 መለጠፊያ:መዋቅር"," 49.23% 12.550 1 መለጠፊያ:Taxobox"," 23.42% 5.970 1 መለጠፊያ:መጣጥፍ_መልዕክት"," 10.70% 2.727 1 መለጠፊያ:Clear"],"cachereport":"origin":"mw1296","timestamp":"20190721071451","ttl":2592000,"transientcontent":false););"@context":"https://schema.org","@type":"Article","name":"u1326u1323","url":"https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A6%E1%8C%A3","sameAs":"http://www.wikidata.org/entity/Q102470","mainEntity":"http://www.wikidata.org/entity/Q102470","author":"@type":"Organization","name":"Contributors to Wikimedia projects","publisher":"@type":"Organization","name":"Wikimedia Foundation, Inc.","logo":"@type":"ImageObject","url":"https://www.wikimedia.org/static/images/wmf-hor-googpub.png","datePublished":"2011-05-27T21:13:57Z","dateModified":"2018-06-14T12:12:09Z","image":"https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/f/f2/2006-12-09_Chipanzees_D_Bruyere.JPG"(RLQ=window.RLQ||[]).push(function()mw.config.set("wgBackendResponseTime":143,"wgHostname":"mw1270"););

Popular posts from this blog

Obelisk of Theodosius Contents History Description Notes Bibliography Further reading External links Navigation menuAge of spirituality : late antique and early Christian art, third to seventh centuryOver 60 picturesObelisks of the World41°00′21.24″N 28°58′31.43″E / 41.0059000°N 28.9753972°E / 41.0059000; 28.97539727724550-7235741376235741376

밀양 대씨 역사 각주 함께 보기 둘러보기 메뉴밀양 대씨

인천여자상업고등학교 목차 학교 연혁 설치 학과 학교 동문 참고 자료 각주 외부 링크 둘러보기 메뉴북위 37° 28′ 05″ 동경 126° 37′ 41″ / 북위 37.4680025° 동경 126.6279602°  / 37.4680025; 126.6279602인천여자상업고등학교“인천광역시립학교 설치조례 별표1”인천여자상업고등학교 홈페이지eheh문서를 완성해